ምረጥ ኢትዮጰያ

1:ምርጫ አካሂደን፣ የሚወክለንን መርጠን፣ ሕግን የማስከበር፣ ሰላም የማስፈን ሃላፊነት አለብን። አደራ ምረጡ! #ምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia

2:ይህን አዲስ እድል ተጠቅመን በምርጫችን ሃገራችንን ከጠላቶች እናድን። በነፃነት ምረጡ! #forwardelectionEthiopia #VoteEthiopia #ምረጥኢትዮጰያ

3:ምርጫው በሰላም ተጠናቆ ግድቡም ተሞልቶ ሃገራችን ወዳሰበችው ከፍታ ትደርሳለች:: #ምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia #FillTheDam

4:አገርን ለማጥፋት የተነሱ ኃይሎች በርትተዋል። በምርጫችን ጥፍታቸውን እናክሽፍ:: #በምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia

5:የኢትዮጵያ ሕዝብ በድህነትና በጨለማ ውስጥ እየኖረ በራሱ የተፈጥሮ ሃብትና ገንዘብ የገነባውን ግድብ ሞልቶ የመጠቀም መብት አለው:: #ግድቡየኔነው #itsmyDam #Fillthedam

6:የትኛውም ዓላም ይህንን ግድብ የማስቆም መብት የለውም ሃገራችን የሁለተኛውን ዙር የግድቡን ሙሊት ታደርጋለች:: #ግድቡየኔነው #itsmyDam #Fillthedam

7:እኛ ስንመርጥ እና ሕጋዊ መንግስት ሲኖረን የጠላቶቻችንን እቅድ እናፍርሳለን:: #ምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia

8:ለሃገር ይበጃል የተሻለ ሃሳብ አለው ያስተዳድረኛል የምንለውን የፖለቲካ ፖርቲ እንምረጥ:: #ምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia

9:የተጀመረው ግድባችን ተጠናቆ ሕዝባችን ከጨለማ ወቶ ብርሃን እስኪይ በምችለው ሁሉ እደግፍለን:: #itsmydam #fillthedam #ግድቡየኔነው

10:ከምርጫ ውጪ በረብሻ ወይም በብጥብጥ የሚያዝ ስልጣን የለም:: #ምረጥኢትዮጰያ #VoteEthiopia

11:ግድቡ ተሞልቶ ምርጫው ተጠናቆ እስክናይ ድረስ ማገዛችንን ፍፅሞ አናቆምም:: #itsmydan #fillthedam #ግድቡየኔነ #ምረጥኢትዮጰያ

Leave a Comment